እቃ መደርደሪያ
ነባር የ እቃ መደርደሪያ ዝግጁ የሚሆነው በ ሰነድ ውስጥ መቀመሪያ ሲጀምር ነው በ LibreOfficeDev ሂሳብ ውስጥ እዚህ እንደ ተገለጸው: እርስዎ እቃ መደርደሪያውን በ ማንቀሳቀስ: በ ማጥፋት: ወይንም አዲስ ምልክቶች በ መጨመር ማስተካከል ይችላሉ የ እርስዎን ፍላጎት እንዲያሟላ አድርገው
የ መደበኛ መደርደሪያ ዝግጁ ነው ለሁሉም LibreOfficeDev መፈጸሚያ
The Tools bar contains frequently used functions of LibreOfficeDev Math.
የ ሁኔታዎች መደርደሪያ የሚያሳየው መረጃ ንቁ ለሆነው ሰነድ ነው